You are currently viewing Workshop on Access & Benefit Sharing (ABS) of Ethiopia’s Genetic Resources

በኢትዮጵያ የጄኔቲክ ሀብቶች አርክቦት እና ጥቅም ተጋሪነት (ኤቢኤስ) ላይ አውደ ጥናት

Venue: ቦታ - አዳማ ፣ Teatas ሆቴል

አጀንዳዎች ፦

  • የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት - ሁኔታ እና ስጋቶች
  • የጄኔቲክ ሀብቶች - ፍቺ ፣ አጠቃቀም እና ማስተላለፍ
  • የማህበረሰብ እውቀት - ትርጓሜ እና አጠቃቀሞች
  • ዓለም አቀፍ ሕጎች የጄኔቲክ ሀብቶች አርክቦት እና ጥቅም ተጋሪነት ABS ላይ
  • የጄኔቲክ ሀብቶች አርክቦት እና ጥቅም ተጋሪነት ABS ላይ ሀገራዊ ህጎች
አዘጋጅ - የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት Ethiopian Biodiversity Institute (EBI)