የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ተከናወነ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:October 25, 2021 Post category:Uncategorized በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ጥቅምት 11 ቀን 2014 ዓ.ም ተከናወነ፡፡ የደም ልገሳ መርሀ-ግብሩን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መለሰ ማሪዮ ማስጀመራቸው ታውቋል፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል ደም መለገሳቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ደም ለጋሽ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች መግለጻቸውን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች 20 ኛው ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን ተከበረ September 17, 2021 በብሔራዊ ሥነ ምህዳር ፕሮጀክት ዳሰሳ ዙሪያ ውይይት ተካሔደ May 3, 2021 በእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ጥበቃና ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስትራቴጂ እና የድርጊት መርሃ ግብር አውደ ጥናት ተካሄደ April 28, 2021
በእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ጥበቃና ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስትራቴጂ እና የድርጊት መርሃ ግብር አውደ ጥናት ተካሄደ April 28, 2021