የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:October 25, 2021 Post category:Uncategorized ጥቅምት 11ቀን 2014 ዓ.ም የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን በንድፈ ሀሳብ የተማሩትን ትምህርት በተግባር ለማጠናከር የሚያግዛቸዉን ጉብኝት በአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍል አከናወኑ፡፡ ጉብኝቱ እንዳስደሰታቸውና በብዝሀ ሕይወት ላይ ያላቸዉን እዉቀት እንደሚያሳድግላቸዉ መምህራኖቹና ተማሪዎቹ ገልፀዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች ዓለም አቀፉ የብዝሀ ሕይወት ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ June 1, 2018 የታብሌት አፕሊኬሽኖች ተዘጋጅተው ለአገልግሎት በቁ October 25, 2021 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ህይወት ስምምነት (ሲ.ቢ.ዲ.) የብር ኢዮቤልዩ (25 ኛው ዓመት) እየተከበረ ነው May 28, 2018